3,700 Birr
ልብስ ማጠራቀሚያ እና መደርደሪያ
Seller

🛍 ነጃሺ SHOP 🛒
Description
🔰ልብስ ማጠራቀሚያ እና መደርደሪያ (Multi-functional Laundry Storage Rack 🔰የቆሸሹ ልብሶች ወይም የተለያዩ ትናንሽ እቃዎች ለማስቀመጥ የሚሆን 🔰ትልቅ የልብስ ማጠራቀሚያ ቅርጫት እና ለትናንሽ ልብሶች (እንደ ካልሲና የውስጥ ልብስ) የሚሆኑ መደርደሪያዎችን ያሉት 🔰ጎማ ስላለዉ ወደፈለጉበት ቦታ በቀላሉ ለማንቀሳየሚሆን 🔰መገጣጠሚያዋቹ ከማይዝግ ብርት የተሰሩእና ማጠራቀሚያዋቹ ጠንካራ ሸራ የሆነ 🔰በተለይ ለመታጠቢያ ቤት፣ ለልብስ ማጠቢያ ክፍል ወይም ለኝታ ቤት ፍጹም ተመራጭ 🔰ቦታ ቆጣቢ 🔰55cm*25cm*115cm የሆነ 🔰ለአጠቃቀም ቀላል በ ብር 3700 ነጃሺ online🇪🇹🔤🔤🔤🔤 የመረጡትን እቃ በውስጥ መስመር ይላኩልን 👉👉 @abdulihake 🚘🚚 አ አ ያሉበት ድረስ በነፃ እናመጣለን ቁ 1ኮልፌ አጠናተራ እፎይታ ህንፃ ሱቅ ቁጥር 46 ወይም 95 ቁጥር ያገኙናል 🚘🚖✨ክፍለሃገር ላላችሁ ደንበኞቻችን የፈለጉትን ዕቃ በመልዕክት እንልካለን
