1,400 Birr
ኳሊቲ ና ዘመናዊ የሆነ የእንቁላል መደርደሪያ
Seller

ሞደርን ዕቃ®
Description
ቴሌግራም "በአዲስ ነገር ሁሌም ቀዳሚዎች ነን" 🔠 ኳሊቲ ና ዘመናዊ የሆነ የእንቁላል መደርደሪያ 🔠 26 እንቁላል ድረስ መያዝ የሚችል 🔠 እንቁላሎቹን እያሽከረከር የሚያወጣ የሆነ 🔠 ጠንካራና አስተማማኝ እቃ 🔠 ለፍሪጆ ሆነ ለኪችን ካቢኔት አስፈላጊ የሆነ እቃ 🔠 ለአጠቃቀም ሆነ ለማፅዳት ቀላል በ📥 💵1400💵 ☃️ የቲክ ቶክ ፔጃችንን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ ⬇️ ✈️ የመረጡትን እቃ ለማዘዝ ከታች ባለዉ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩልን 🏍🏍አዲስ አበባ ዉስጥ ከ150ብር እስከ 200ብር ብቻ በማስከፈል ያሉበት ድረስ በፈጣን ሞተረኞቻችን እንልክልዏታለን። ⚡️⚡️ ለክፍለ ሀገር ደንበኞቻችን በመነሐሪያ በኩል አድርገን በሹፌር እንልካለን። ❓ አድራሻ ቁጥር 1️⃣ = ጉርድሾላ ከሴንቸሪ ሞል ትንሽ ዝቅ እንዳሉ ሆሊሲቲ ሴንተር ላይ 1ኛ ፎቅ ከሊፍቱ ፊለፊት 104 ቁጥር ቁጥር 2️⃣ = ጀሞ መስታወት ፋብሪካ ጭስ መዉጫዉ ፊት ለፊት ( ራሐ ሞል ) ግራዉንድ ፍሎር ከደረጃዉ ጎን RM G-06 (ትልቁ ሚና ፈርኒቸር ያለበት ህንፃ) ⭐️ "በሞደርን እቃወዏች ሂወትዎን ሞደርናይዝ ያድርጉ "⭐️
