11,500,000 Birr
ዘመናዊ 2 መኝታ አፓርትመንት
Seller

🏢 GOJO REAL ESTATE MARKETING GROUP 1
Product details
- Bedrooms
- 2
- Area
- 94 sqm
Description
🏢 ዘመናዊ ባለ 2 መኝታ አፓርትመንት ለሽያጭ – ሰሚት ዋሽንግተን ኮምፓውንድ 🏡 📍 አካባቢ: ሰሚት – ካምብሪጅ አካባቢ (Washington Compound) 📐 ስፋት: 94 ካሬ ሜትር 🛏️ 2 መኝታ 🏢 4ኛ ፎቅ 💰 ዋጋ: 11.5 ሚሊዮን ብር ✨ የንብረቱ ባህሪያት ✔️ ሰፊና ብርሃን የሞላበት ሳሎን ✔️ ዘመናዊ ኪችን እና ከፍተኛ ጥራት ያለው ፊኒሽ ✔️ 24/7 ጥበቃ ያለው ኮምፓውንድ ✔️ ሊፍት፣ ፓርኪንግ እና ምቹ የመኖሪያ አካባቢ ✔️ ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተስማሚ ለበለጠ መረጃ እና ለቀጠሮ ይደውሉ 🏡 የህልምዎን ቤት ዛሬውኑ ያግኙ! #ApartmentForSale #Semit #WashingtonCompound #AddisAbaba #RealEstate #GOJORealEstate #2BedroomApartment #HomeForSale
