4,000 Birr
የመስታዎት ፓትራዎች (glass bakewares)
Seller

ልዩ እቃ
Description
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የመስታዎት ፓትራዎች ( glass bakewares) 🥧 🥮 👉Rectagular shape 👉ገበታ ላይ መቅረብ የሚችሉ ውብ የመስታዎት ፓትራዎች 👉ሶስት የተለያየ መጠን ያላቸው (3.1 ሊ ፣ 2.5 ሊ፣ 1.8ሊ ) ፓትራዎችን የያዘ 👉ለላዛኛ ፣ ፓስታ ፍርኖ፣ ኬክ ተመራጭ 👉ውብና ማራኪ ገበታ ላይ መቅረብ የሚችሉ 👉ውፍራም ማንኛውንም ሙቀት የሚቋቋም ዋጋ፦ ✔️ሶስቱን በ 4000 ብር ያለተጨማሪ ክፍያ ማዘዝ ይችላሉ 🤪🤪🤪🤪🤪🤪 📍📍አድራሻ👀 ⭕️ቁጥር 1 ልደታ ወደ ባልቻ ሆስፒታል ገባ ብሎ አህመድ ህንፃ ላይ 1ኛፎቅ ደረጃውን እንደወጡ ወደ ግራ ታጥፈው ጫፍ ላይ 114B
