2,900 Birr
የኩኪስ ማቅረቢያ
Seller

ሞደርን ዕቃ®
Product details
- Condition
- New
Description
ቴሌግራም "በአዲስ ነገረ ሁሌም ቀዳሚዏች ነን" ✔️የኩኪስ ማቅረቢያ ✔️ከሚያምር ጣዉላ የተሰራ ✔️ዉስጡ 4 ክፍልፋይ ያለዉ ✔️ለኩኪስ፣ለቆሎ፣ለቴምር ተመራጭ ✔️የራሱ የመስተዋት ክዳን ያለዉ ✔️በክብና በ4 መአዘን የቀረበ ✔️የክቡ ፓርቲሽን ለብቻ የሚወጣ ✔️ለእንጀራ ወይም ለዳቦ ማቅረቢያ የሚሆን በ📥 💵2900💵 ☃️ የቲክ ቶክ ፔጃችንን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ ⬇️ ✈️ የመረጡትን እቃ ለማዘዝ ከታች ባለዉ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩልን 🏍🏍አዲስ አበባ ዉስጥ ከ150ብር እስከ 200ብር ብቻ በማስከፈል ያሉበት ድረስ በፈጣን ሞተረኞቻችን እንልክልዏታለን። ⚡️⚡️ ለክፍለ ሀገር ደንበኞቻችን በመነሐሪያ በኩል አድርገን በሹፌር እንልካለን። ❓ አድራሻ ቁጥር 1️⃣ = ጉርድሾላ ከሴንቸሪ ሞል ትንሽ ዝቅ እንዳሉ ( ሆሊ ሲቲ ሴንተር ሞል ) ላይ እንደገቡ ፊትለፊት ከሊፍቱ በግራ በኩል ሚዛን ላይ M06 ቁጥር 2️⃣ = ጀሞ መስታወት ፋብሪካ ጭስ መዉጫዉ ፊት ለፊት ( ራሐ ሞል ) ግራዉንድ ፍሎር ከደረጃዉ ጎን RM G-06 (ትልቁ ሚና ፈርኒቸር ያለበት ህንፃ) ⭐️ "በሞደርን እቃወዏች ሂወትዎን ሞደርናይዝ ያድርጉ "⭐️
