1/3

2,200 Birr

2 IN 1 foldable walking stick & chair

Seller

ሞደርን ዕቃ®

ሞደርን ዕቃ®

Product details

Condition
New

Description

ቴሌግራም⭐️ "በአዲስ ነገረ ሁሌም ቀዳሚዏች ነን" 🔠 2 IN 1 foldable walking stick & chair 🔠 ተጣጣፊ ከዘራና ወንበር በአንድላይ 🔠 ለትልልቅ አባቶችና እናቶች ተመራጭ 🔠 ለእምነት ቦታዎች፣ለሽርሽር፣ ትራንስፖርት ላይ እና ለመሳሰሉት የሚሆን 🔠 በተለይ የእግር መንገድ ሲጓዙ ህመም ላለበቸዉ ሰዎች ፍቱን መድሀኒት 🔠 የትኛዉንም የሰዉ ክብደት መሸከም የሚችል 🔠 በጣም ቀላልና ክብደት የሌለዉ 🔠 ከጠንካራ ብረት የተሰራ 🔠 ለአጠቃቀም ቀላል በ📥 💵2200💵 ☃️ የቲክ ቶክ ፔጃችንን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ ⬇️ ✈️ የመረጡትን እቃ ለማዘዝ ከታች ባለዉ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩልን 🏍🏍አዲስ አበባ ዉስጥ ከ150ብር እስከ 200ብር ብቻ በማስከፈል ያሉበት ድረስ በፈጣን ሞተረኞቻችን እንልክልዏታለን። ⚡️⚡️ ለክፍለ ሀገር ደንበኞቻችን በመነሐሪያ በኩል አድርገን በሹፌር እንልካለን። ❓ አድራሻ ቁጥር 1️⃣ = ጉርድሾላ ከሴንቸሪ ሞል ትንሽ ዝቅ እንዳሉ ( ሆሊ ሲቲ ሴንተር ሞል ) 1ኛ ፎቅ 104 ቁጥር ቁጥር 2️⃣ = ጀሞ መስታወት ፋብሪካ ጭስ መዉጫዉ ፊት ለፊት ( ራሐ ሞል ) ግራዉንድ ፍሎር ከደረጃዉ ጎን RM G-06 (ትልቁ ሚና ፈርኒቸር ያለበት ህንፃ) ⭐️ "በሞደርን እቃወዏች ሂወትዎን ሞደርናይዝ ያድርጉ "⭐️