1/6

3,500 Birr

2 in 1 piano fitness

Seller

WUB Market/ውብ ገበያ®

WUB Market/ውብ ገበያ®

Description

⏭ 2 in 1 piano fitness ⚡️ የተለያዩ አገልግሎቶችን ያካተተ ተወዳጅ ምርት ⚡️ ልጆች ዜሮ እድሜ ላይ እያሉ በጀርባ ተኝተው በሀሴት የሚወራጩበት ⚡️ከላይኛው ቁልቁል የወረዱት በህብረ ቀለም የደመቁ አሻንጉሊቶች የህፃኑን እይታ እና አእምሮን በከፍተኛ ሁኔታ ያነቃቃሉ ⚡️ ህፃኑ አሻንጉሊቶችን ለመንካት በሚያደርገው መወራጨት እጆቹ እና እግሮቹ ይፍታታሉ ⚡️ እድሜው ለመቀመጥ ሲደርስም የፒያኖ በተኖችን እየነካካ በሚሰማቸው ድምፆች ይፈነድቃል ዋጋ(መካከለኛ)✅3500 ብር ብቻ ትልቁ✅4900 ብር ብቻ 🧣ለመደወል እነዚህን ቁጥሮች ይጠቀሙ