800 Birr
3-in-1 Silicone Baby Bottle Cleaning Brush Set
Seller

WUB Market/ውብ ገበያ®
Description
🧼🍼 3-in-1 Silicone Baby Bottle Cleaning Brush Set 🧼🍼 3-በ-1 ሲሊከኖን የጡጦ ብሩሽ ከእንግዲህ የወተት ቅሪት ከጡጦው የወስጥ ክፍል ተደብቁ ጀርም መፍጠር ቀረ! ሁሉንም የጠጦ ክፍል በብቃትና በጥራት ያፀዳል 💯 አንድ ላይ የሚካተቱት: • የትልቅ ጡጦ ብሩሽ — የወተት ጡጦዎችን በደንብ ያፀዳል • የጡጦ ጫፍ ብሩሽ— ትንንሽ የጡጦ ጫፎችን አፅድቶ እፎይ ያስብለዎታል • ቀጭን ለስትሮና ለቱቦ ማፅጃ — በጣም ጠባብ እና ቀጭን የጡጦ ክፍሎችን ጥርግ አድርጎ ያፀዳል! • ሙቀት ይቋቋማል 🤍 • አይጫጫርም • ለአያያዝና አጠቃቀም ምቹ 🤲 💰 ዋጋ:8,00 ብር ብቻ 🤑 ክፍያዎን ዕቃው ከደረሰዎት በኋላ ከወደዱት ይከፍላሉ(Pay on Delivery) 🔥 📦 🚚 የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ባሉበት እናደርሳለን! 🛵📦 #ክፍያዎን_በሞባይል_ባንኪንግ_መፈፀምም_ይችላሉ 💳📲 📞 ለማዘዝ ይደውሉ 👇👇👇👇 🎁 ሙሉ የህፃናት 👶 | የአራስ 💆 | የፀጉር ማሽኖች 💇♀️ | የቦርጭ መቀነሻዎች 🔥 ሁሉም በአንድ ቦታ! 👇 አሁኑኑ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
