3,700 Birr
7 የተለያየ መጠን ያላቸዉ የአስቤዛ ማስቀመጫ
Seller

ሞደርን ዕቃ®
Description
ቴሌግራም⭐️ "በአዲስ ነገረ ሁሌም ቀዳሚዏች ነን" 🔤 7 የተለያየ መጠን ያላቸዉ የአስቤዛ ማስቀመጫ 🔤 ከንፁህ አክሬሊክ የተሰሩ 🔤 ክዳኑ ጎማ ስላለዉ ግጥም ብሎ የሚዘጋ 🔤 ትልቁ ፓስታ በቁመቱ የሚያስቀምጥ 🔤 ከpba free የሆነ 🔤 ለአጠቃቀም ቀላል በ📥 💵3700💵 ✈️ የመረጡትን እቃ ለማዘዝ ከታች ባለዉ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩልን 🏍🏍አዲስ አበባ ዉስጥ ከ150ብር እስከ 200ብር ብቻ በማስከፈል ያሉበት ድረስ በፈጣን ሞተረኞቻችን እንልክልዏታለን። ⚡️⚡️ ለክፍለ ሀገር ደንበኞቻችን በመነሐሪያ በኩል አድርገን በሹፌር እንልካለን። ❓ አድራሻ ቁጥር 1️⃣ = ጉርድሾላ ከሴንቸሪ ሞል ትንሽ ዝቅ እንዳሉ ( ሆሊ ሲቲ ሴንተር ሞል ) 1ኛ ፎቅ 104ቁጥር ቁጥር 2️⃣ = ጀሞ መስታወት ፋብሪካ ጭስ መዉጫዉ ፊት ለፊት ( ራሐ ሞል ) ግራዉንድ ፍሎር ከደረጃዉ ጎን RM G-06 (ትልቁ ሚና ፈርኒቸር ያለበት ህንፃ) ⭐️ "በሞደርን እቃወዏች ሂወትዎን ሞደርናይዝ ያድርጉ "⭐️
