5,200 Birr
8-Head Professional Fascial Gun Massager
Seller

WUB Market/ውብ ገበያ®
Description
💎 8-Head Professional Fascial Gun Massager 💎 💎 ባለ 8 መቀያየሪያ ማሳጀር 💎 ኃይል | ምቹነት | መድኃኒት – በአንድ ቦታ 🌀 የተለያየ የሰውነት ህመምን እና ጭንቀትን ያስወግዳል – የጡንቻ የጀርባ፣ እና የእግር ህመምን እንድሁም ድካምን በፍጥነት ይቀንሳል 💪 የደም ዝውውርን ያፋጥናል – ሰውነታችን ላይ ቫንብሬት(እርግብግቢት) ሲፈጠር በኦክስጅን የበለፀገ ደም በሰውነታችን ውስጥ በተፈጥሯዊ መንገድ በመዘዋወር ትክክለኛውን ስራ እንዲሰራ ያግዛል 🛡 ሙሉ ሰውነት ማሳጅ ማድረግ መቻሉ– ትከሻ፣ ጀርባ፣ ወገብ፣ጭንቅላት እና እግር ማሳጅ ለማድረግ ቀላል መሆኑ 🏋 ለስፖርተኞች እና ለሰራተኞች ተመራጭ– ከእንቅስቃሴ በኋላ ወይም ብዙ ስራ ሰርተን ድካም ሲሰማን ሰውነትን ማሳጅ መደረግ ሰውነታችን እንድፍታታና እንድንነቃቃ ያደርጋል 🔋በቻርጅ የሚሰራና ከቦታ ቦታ በቀላሉ ማንቀሳቀስ የሚችሉት– በአንድ ጊዜ ቻርጅ አድርገው የትም ቦታ በማንኛውም ጊዜ ይጠቀሙበት 📌 ከሌሎች ማሳጀሮች የሚለየው ✔ 32 የፍጥነት ደረጃ መኖሩ – በፈለጉት ፍጥነት መታሸት እንድችሉ ✔ 8 የተለያዩ የማሳጅ መቀያየሪያ ያለው መሆኑ– ለተለያዩ የሰውነታችን ክፍሎች ምቹ የሆኑ ✔ የረጅም ጊዜ የሚቆይ ባትሪ ስላለው – ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ባትሪ የተገጠመለት በመሆኑ በአንድ ቻርጅ ብዙ አገልግሎት ✔ ድምፅ አልባ መሆኑ – ምንም አይነት ድምፅ ስለሌለው አይረብሽም ✔ ውብ እና ምቹ ዲዛይን– ለእይታ ሳቢ፣ ምቹ እና ለአጠቃቀም ቀላል ተደርጎ የተሰራ 💰 ዋጋ: 5,200 ብር ብቻ 📞 ለማዘዝ ይደውሉ: ወይም 👇 ለልዩ ቅናሽና ነፃ ስጦታዎች ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ
