8,999 Birr
CHICCO 4-in-1 Foldable Baby Bath Tub Set
Seller

WUB Market/ውብ ገበያ®
Description
🔥👶 CHICCO 4-in-1 Foldable Baby Bath Tub Set – The Smart Mom’s Choice! 💦✨ 💥 💸 Pay After You Love It! | 🚚 Fast Home Delivery!💥 🔥👶 CHICCO 4-በ -1 ተጣጣፊ የልጆች ማጠቢያ – የአስተዋይ እናቶች ምርጫ! 💦✨ 🍼 ልጅዎን ሲያጥቡ ደስታኛ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ቀላል ያድርጉ! ከፍተኛ ቦታ የሚይዙ ማጠቢያዎች ከዚህ በኋላ አያስፈልጉም – ይህ በቀላሉ ተጣጣፊ፣ተንቀሳቃሽና እና ቦታ ቆጣቢ ማጠቢያ ለዘመናዊ እናቶች ከከፍተኛ ጥራት ጋር ቀርቦለዎታል! 🌟 ለምን እናቶች ይወዱታል? ✅ 4-አይነት-መሳሪያዎች የተካተቱበት – ማጠቢያ + ባልዲ + የውሃ መቅጃ እና ልጁ ቆሻሻ እንዳይነካው ተደራቢ መረብ ✅ ምቹ እና አስተማማኝ – ለሕፃን ቆዳ ተስማሚ እና የማይንሸራተት 💖 ✅ ተጣጣፊ መሆኑ – ቦታ የማይይዝ፣ ለመሸከም ቀላል፣ በጉዞ ጊዜም መጠቀም የሚችሉት ✈️ ✅ በከፍተኛ ጥንካሬ የተሰራ – ግፊትን ይቋቋማል፣ ረጅም የቆይታ ጊዜ 💪 ✅ Chicco ብራንድ– በዓለም አቀፍ ዙሪያ የታመነ ብራንድ መሆኑ 🌍 💧 አዲስ ከተወለዱ እስከ ታዳጊ ሕፃናት ተስማሚ! በቤትም ሆነ በጉዞ – የልጅዎ ምቾት ሁሌ ከእርስዎ ጋር ነው 💕 🛒 አሁን ይዘዙ! ⚡ ዋጋ:8,999 ብር ብቻ 📞 ለማዘዝ ይደውሉ: ወይም 💰 ቅድመ ክፍያ የለም — ዕቃውን አይተውት ከወደዱት ብቻ ይከፍላሉ! ❤️ 📦 “የክፍያ አማራጮቻችን ” – ካሽ፣CBE፣ቴሌብር፣MPESSA፣አቢሲንያ! በተመቸዎት ይላኩልን እናመሰግናለን!
