1/9

9,500 Birr

Delux Folding Drying Rack

Seller

WUB Market/ውብ ገበያ®

WUB Market/ውብ ገበያ®

Description

Delux Folding Drying Rack አልሙኒየም የልብስ ማስጫ • ልብስዎን የት እንደሚያሰጡ ተጨንቀዋል? • እንግዳውስ መፍትሄው ከኛ ጋር አለ ሱሪዎችን መደርደር የሚችል፣ ሸሚዞችን ማንጠልጠል እና ፎጣ መደርደር የሚችሉበት መደርደሪያ • ከባድ ልብሶችን መሸከም የሚችልና • የሹራብ መደርደሪያ እና የጫማ ማድረቂያ መደርደሪያን ያካተተ • በዚህ የልብስ መደርደሪያ የልብስ ክምር ስለበዛ ይሰበራል የሚል ስጋት በጭራሽ አይታሰብም • በድንገት በልብስ ማጠቢያ ክፍልዎ ውስጥ ተጨማሪ ቦታ ይፈልጋሉ? ችግር የለም፣ በቀላሉ ይህን የልብስ መደርደሪያ አጣጥፈው እንደገና እስኪፈልጉ ድረስ በቀላሉ ቦታ ሳይዝ መቀመጥ ይችላል። 💰 price: 9,500 ብር ብቻ 🔥 ክፍያዎን ዕቃው ከደረሰዎት በኋላ ከወደዱት ይከፍላሉ(Pay on Delivery) 🔥 📦 🚚 የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ባሉበት እናደርሳለን! 🛵📦 #ክፍያዎን_በሞባይል_ባንኪንግ_መፈፀምም_ይችላሉ 💳📲 📞 ለማዘዝ ይደውሉ 👇👇👇👇 🎁 ሙሉ የህፃናት 👶 | የአራስ 💆 | የፀጉር ማሽኖች 💇‍♀️ | የቤት ዕቃዎች🔥 ሁሉም በአንድ ቦታ! 👇 አሁኑኑ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇