6,700 Birr
DR GYM BABY BOTTLE DISINFECTER
Seller

WUB Market/ውብ ገበያ®
Description
DR GYM BABY BOTTLE DISINFECTER 👌 ምቹ እና አስተማማኝ የጡጦ መቀቀያ 👍 ስድስት ጡጦዎችን በአንድ ጊዜ የሚቀቅል 👍 እራሱን በከፍተኛ ሙቀት ከመቃጠል ይጠብቃል 👍 ቀቅሎ ሲጨርስ እራሱ ይዘጋል 👌 ውሃውን የሚያፈላው ጠፍጣፋ ብረት አይዝግም 🟡 ከእቃው ጋር አንድ መጠን መለኪያ ኩባያ እና መቆንጠጫ ያለው 👍 ለማፅዳት ቀላል የሆነ ✅ ያለን ፍሬ ውስን ነው ቅናሹን ይጠቀሙበት ዋጋ ✅6,700 ብር ብቻ አጠቃቀም ✅ በኩባያዋ 75 ሚሊ ድረስ ብቻ ውሃ ይሙሉ ✅ ምንም አይነት ኬሚካል አይጠቀሙ ቪዲዮውን ይመልከቱ!
