10,000 Birr
Luxel Fast Fryer 5.5L
Seller

Merry online store 🛒
Product details
- Capacity
- 5.5 L
Description
Luxel Fast Fryer ለጤናማ እና ፈጣን አመጋገብ ምርጥ ምርጫ! ምግብን በትንሽ ዘይት ወይም ያለ ዘይት በመጥበስ የራስዎን እና የቤተሰብዎን ጤና ይጠብቁ! በቱርክ ሀገር ጥራት ተገንብቶ የቀረበው የKumtel ኤር ፍራየር ስራዎን እጅግ ያቀልልዎታል። 👍 Healthy Cooking: እስከ 90% የሚደርስ የዘይት አጠቃቀምን በመቀነስ ጤናማ ጥብስ ምግቦችን ለማዘጋጀት ይረዳል። 👍 5.5 Liter Capacity: ሰፊ ይዘት ስላለው ለቤተሰብ የሚሆን ምግብ በአንድ ጊዜ ለማብሰል ያስችላል። 👍 Fast Frying: በከፍተኛ የሙቀት ስርጭት ምግብን በፍጥነት እና እኩል አብስሎ ያቀርባል። 👉 Versatile: ስጋ፣ ድንች፣ ዶሮ እና የተለያዩ ምግቦችን ለመጥበስና ለማብሰል ያገለግላል። 👍 Turkish Quality: በጥንካሬው በሚታወቀው የቱርክ ቴክኖሎጂ የተመረተ ኦሪጅናል ምርት። price :- 10,000 🏍 🏍🏍🏍🏍ያሉበት ድረስ በነጻ ትራንስፖርት እናደርሳለን (FREE DELIVERY) ያዘዙትን እቃ ፎቶ ለመላክ Telegram User Name በመደወል መረጃ መውሰድ እና እቃ ማዘዝ ይቻላል። የተለያዩ እቃዎች እና ዝርዝር መረጃ ለማግኝት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 በኪስዎ ጥሬ ገንዘብ ካልያዙ በሞባይል ባንኪንግ ማስተላለፍ ይችላሉ::
