1/5

ልደታ ፍርድቤት ፊትለፊት ፖስት የገበያ ማእከል ሱቅ ቁB 215

14,500 Birr

Mastela deluxe multi-functional bassinet

Seller

Hilu Mart 🛒🛍️

Hilu Mart 🛒🛍️

Description

✅Mastela deluxe multi-functional bassinet 👉ከግራ ወደቀኝ እየተንቀሳቀሰ ልጆችን እሹሩሩ እያለ የሚያጫውት የሚያስተኛ 👉የራሱ ሪሞት ያለው የራሱ ሙዚቃዎች ያሉት እንዲሁም 👉በብሉቱዝ እና በፍላሽ የምንፈልገውን ሙዚቃ ማጫዎት እንችላለን 👉በሶኬት እና በባትሪ ድንጋይ የሚሰራ 👉ልጆች ከፍ ሲሉ እንደ ወንበር ያገለግላቸዋል ዋጋ 👉 ትልቁ 14,500 ብር✅ አድራሻ👇 ልደታ ፍርድቤት ፊትለፊት ፖስት የገበያ ማእከል ሱቅ ቁB 215 ✅ ጥራት ✅ ዋስትና ✅ ቅናሽ