1/3

7,100 Birr

Waterproof camping tent for 3-4 persons (200×200×145 cm)

Seller

ሞደርን ዕቃ®

ሞደርን ዕቃ®

Product details

Condition
New

Description

ቴሌግራም "በአዲስ ነገረ ሁሌም ቀዳሚዏች ነን" 🔤 የመስክ ድንኳን 🔤 WATER PROOF የሆነ 🔤 ለመንፈሳዊ ጉዞ ሆነ ለAdventure life አፍቃሪዎች የሚያስፈልግ 🔤 ባለ ወንፊት መስኮትና በር ስላለው ከቢንቢ እና ከበራሪ ነፍሳት የሚከላከል 🔤 የራሱ መያዣ ሻንጣ ያለው 🔤 ከ3 እስከ 4 አዋቂ ሰው የሚይዝ 🔤 200×200×145CM የሆነ 🔤 በቀላሉ መዘርጋት ሆነ መሰብሰብ የሚችል በ📥 💲7100💲 ☃️ የቲክ ቶክ ፔጃችንን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ ⬇️ ✈️ የመረጡትን እቃ ለማዘዝ ከታች ባለዉ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩልን 🏍🏍አዲስ አበባ ዉስጥ ከ150ብር እስከ 200ብር ብቻ በማስከፈል ያሉበት ድረስ በፈጣን ሞተረኞቻችን እንልክልዏታለን። ⚡️⚡️ ለክፍለ ሀገር ደንበኞቻችን በመነሐሪያ በኩል አድርገን በሹፌር እንልካለን። ❓ አድራሻ ቁጥር 1️⃣ = ጉርድሾላ ከሴንቸሪ ሞል ትንሽ ዝቅ እንዳሉ ( ሆሊ ሲቲ ሴንተር ሞል ) ላይ እንደገቡ ፊትለፊት ከሊፍቱ በግራ በኩል ሚዛን ላይ M06 ቁጥር 2️⃣ = ጀሞ መስታወት ፋብሪካ ጭስ መዉጫዉ ፊት ለፊት ( ራሐ ሞል ) ግራዉንድ ፍሎር ከደረጃዉ ጎን RM G-06 (ትልቁ ሚና ፈርኒቸር ያለበት ህንፃ) ⭐️ "በሞደርን እቃወዏች ሂወትዎን ሞደርናይዝ ያድርጉ "⭐️