4,500 Birr
Wearable & Hands-Free Breast Pump
Seller

WUB Market/ውብ ገበያ®
Description
🛡️WEARABLE & HANDS-FREE BREAST PUMP–The Freedom Every Supermom Deserves! 💪💖 💝 ከእጅ ንክኪ ነፃ የሆነ የሚለበስ ማለቢያ:-በተለይ ጥራትንና ምቾትን ከነፃነት ጋር ለሁሉም እናቶች የሚመጥን 💼 ከቤት ታስሮ ልጅ ለማጥባት መቀመጥ ቀረ:አሁን ነፃነትዎን ያውጁ! ✅ ሙሉ በሙሉ ከንክኪ ነፃ– በስራ ላይ ሆነው፣እየተንቀሳቀሱ ወይም እየነዱ የሚያልቡበት በመሆኑ ይለያል። ✅ በጥንቃቄ እና ድምፅ አልባ ሆኖ የተሰራ– ያለምንም ገመድ፣ደምፅ አልባ የሆነ እና የእናትነትን በራስ መተማመን የሚጨምር ✅ የትም ቦታ በማንኛውም ሰዓት – በቤተዎ፣ቢሮ ውስጥ፣ታክሲ ላይ ወይም በአየር ሲጓዙ በበላሉ ለበስ አድርገው ስራዎን መቀጠል ብቻ ✅ ምቾትን ያማከለ ድዛይን – የራስዎ ሰውነት እስከሚመስል ከሰውነተዎ ጋር የሚሄድ ✅ ያለ ድካም ማለቡ ልዩነቱ ነው – በሀይል ማለብ ይችላል፣ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት የሌለው የተፈጥሮ ወተት ለልጅዎ የሚመግብ ✅ በ USB ቻርጅ የሚሰራ –በአንድ ቻርጅ ብዙ ጊዜ ማለብ የሚያስችል ፤ በ Powerbank የሚሰራ 💡ያለስጋት ቀንዎን በደስታ ያሳልፉ — ምክንያቱም ምርጡ ማለቢያ ከርስዎ ጋ ነው! 💝 ይህ ማለቢያ ለብዙ ዕንቁ እናቶች ከማለብም በላይ የህይወት ዘይቤዎን ይቀይራል! 📦 ውስን ፍሬ ስላለ አሁኑኑ ይዘዙ! 💰 ዋጋ= ✅ 4,500 ብር ብቻ! 📞 ለማዘዝ ይደውሉ 👇👇👇👇 🎁 ሙሉ የህፃናት 👶 | የአራስ 💆 | የፀጉር ማሽኖች 💇♀️ | የቦርጭ መቀነሻዎች 🔥 – ሁሉም በአንድ ቦታ! 🎉 ምስጢራዊ ቅናሽ 🔐 + ነፃ መላኪያ 🚚 🎁 ሳምንታዊ ነፃ ስጦታ ለአባላት ብቻ! 🥇 👇 አሁኑኑ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
