1/4

1,300 Birr

Wooden Sliding Pizza Peel

Seller

ሞደርን ዕቃ®

ሞደርን ዕቃ®

Product details

Material
Wood

Description

ቴሌግራም⭐️ "በአዲስ ነገረ ሁሌም ቀዳሚዏች ነን" 🔠Wooden Sliding Pizza Peel 🔠ለመጋገር ያዘጋጁትን የተዳመጠና ለመጋገር የተዘጋጀ ፒዛን በቀላሉ ለማንሳትና ወደ ኦቭን ውስጥ ለማሰሰገባት የሚጠቀሙበት 🔠የበሰለውን ፒዛ ደግሞ ከኦቭን ውስጥ አውጥተው ገበታዎ ላይ ለማቅረብ የሚረዳዎት አስፈላጊ ዕቃ 🔠ከእንጨት የተሰራ ሲሆን ማንሸራተቻ ሸራው በጣም ወፍራም ከፍተኛ ሙቀት ይቋቋማል 🔠ለአጠቃቀም ቀላል በ 📥 💵1300💵 ✈️ የመረጡትን እቃ ለማዘዝ ከታች ባለዉ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩልን 🚚 አዲስ አበባ ዉስጥ ከ200ብር እስከ 250ብር ብቻ በማስከፈል ያሉበት ድረስ በፈጣን ሞተረኞቻችን እንልክልዏታለን። 🚗 ለክፍለ ሀገር ደንበኞቻችን በመነሐሪያ በኩል አድርገን በሹፌር እንልካለን። ❓ አድራሻ ቁጥር 1️⃣ = ጉርድሾላ ከሴንቸሪ ሞል ትንሽ ዝቅ እንዳሉ ( ሆሊ ሲቲ ሴንተር ሞል ) 1ኛ ፎቅ ላይ ከሊፍት ፊትለፊት 104 ቁጥር ቁጥር 2️⃣ = ጀሞ መስታወት ፋብሪካ ጭስ መዉጫዉ ፊት ለፊት ( ራሐ ሞል ) ግራዉንድ ፍሎር ከደረጃዉ ጎን RM G-06 (ትልቁ ሚና ፈርኒቸር ያለበት ህንፃ) ⭐️ "በሞደርን እቃወዏች ሂወትዎን ሞደርናይዝ ያድርጉ "⭐️